የአፍሪካ ቀን በአፍሪካዊያን እና በመላው አለም በሚገኙ አፍሪካውያኖች በሙሉ የሚከበር ቀን ነው። ግንቦት 17 የሚከበረው ይህ የአፍሪካ ቀን የአፍሪካን አንድነት ህብረት ምስረታን አስቦ ይውላል። እኛ አፍሪካውያንም ባለንበት ቦታ ሁሉ ሆነን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ባህላችንን፣ ታሪካችንን እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ስኬታችንን አስበን የምንውልበት ቀን ነው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ለኢትዮጲያውያኖች ትልቅ ትርጉም አለው። ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የአፍሪካ አንድነት ህብረትን…
Africa Day is a day of celebration for Africans and people of African descent all over the world. Celebrated on May 25, it…
ማሳሰቢያ፡ ቀጣይ ፅሁፍ መደፈርን ያትታል ሌላ ትርጉም የለሽ ሞት ። ሌላ በአጭር የተቀጨ ሕይወት። ሺላ አዲያምቦ ሉሙምባ የ25 ዓመት ወጣት ነበሩ። ሺላ ከሁለትዮሹ…
CW: Rape Another senseless death. Another life cut short. Sheila Adhiambo Lumumba was 25 years old. Sheila was a non-binary lesbian from Kenya…