Skip to content Skip to footer

ኩዊር ፊልሞችና ገፀ ባህሪያት

ለብዙ ኩዊር ኢትዮጵያውያን የኩዊር ፊልሞች ራስን መቀበል እና ብቻዬን አይደለሁም የሚለውን ለመገንዘብ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርገዋል:: ምንም መረጃ በሌለበት ሃገር የምዕራባውያን ፊልም ፃታዊ ተማርኮና ዝንባሌያችንን እንድንጠይቅበት አድርገውናል::  ነገር ግን የኩዊር ፊልሞች ሁሉን አካታችነት ይጎድላቸዋል፤ ሁሌም ደግሞ የተለመደ ገፀ ባህሪይን ይይዛሉ:: የኩዊር ገፀ ባህሪያት በፊልሞቹ ውስጥ በጣም ጥቂቱን ቦታ የሚይዙ ናቸው:: የፊልሙ ዳይሬክተሮች "አካታች ነን" ለማለት ብቻ…

Read more