"የእኛ ማንነት ሌሎችን መንጠቅ የለበትም:: ለሁላችንም በቂ ቦታ አለ::" ሌክሲ አዲሱ የፖድካስት ውይይታችንን ታብራራለች:: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ላይ ያተኩራል:: የ"ሴታሴት" (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ ማለት LBQ የሆኑ ሴቶች ኩዊር ለመባል ግዴታ ራሳቸውን በ"ወንዳወንድ" ማንነት ወይም አቀራረብ መምጣት አለባቸው የሚል አስተያየት ነው:: "Femme” የምንለው በተለምዶ የ"ሴታሴት" ገፀ ባህርይ ያለው ሰው ማለት… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: ከLBQ ማህበረሰብ የሚመጣ የ”ሴታሴት” (femme) ኩዊር ሴቶች ድምሰሳ እና መዘዞቹ
Tag: silence
Ethioqueer Podcast: Addressing femme invisibility
“Our identity should not take away from others. There is enough space for all of us,” Lexi articulates in our latest podcast. It addresses femme invisibility within our community. Femme invisibility is essentially the erasure of the queer identity of femme folks. It is the assumption that LBQ people need to present in a somewhat… Continue reading Ethioqueer Podcast: Addressing femme invisibility
ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም
“ስለህመማችሁ ዝም ካላችሁ፤ ገለዋችሁ ደስ ብሏቸው ነበር ይላሉ” ዞራ ኒል ኸርትሰን ከተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠል ሰዎች ጋር መገጣጠም ሁሌም የሆነ የሚያስደነግጠኝ ነገር አለ:: ሁሌም የመጀመሪያው አፀፋዊ መልሴ መደነቅ ነው፣ ግራ ያጋባል አውቃለሁ ምክንያቱም የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያንና ትራንስ ጀንደር ሰዎች ቅድሚያ አረዳድ ጥላቻ እንደሆነ አውቃለሁ:: መንገድ ላይ "ቡሽቲ" ብሎ ሌላውን መሳደብ ወይም አንድ ሰው… Continue reading ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም
Resisting homophobia
“If you are silent about your pain, they will kill you and say you enjoyed it.” - Zora Neal Hurtson There is something about being confronted with militant homophobia that always shocks me. My first reaction is almost always surprise, which does not make sense because I know that virulent homophobia and transphobia are the… Continue reading Resisting homophobia