ወደ ፕሮግራሙ ቦታ መግባት ለማመን የሚከብድ ስሜት ነበረው ልክ እንደ ዳግም መገናኘት አይነት ስሜት ነበረው። ለዓመታት ያላየኃቸው ሰዎች እና ደግሞ በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የማውቃቸው መሀል ነበርኩ። እንደ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዳግም መገናኘት አይነት ነገር… ሁሉንም በግል ባታውቋቸውም ነገር ግን ታሪኮቻቸውን፣ ደስታቸውን፣ ጉዟቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተከታተላችኋቸው ስለሆነ የምታውቁት ቦታ አይነት ስሜት አለ አይደል?…
Walking into the event felt surreal like stepping into a long-awaited reunion. I was surrounded by faces I hadn’t seen in years, and…
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ፣ ከኩዊር ሰዎች ጋር አሪፍ የሆነ ጊዜ አሳለፍኩ። ይህንን እድል በማግኘቴ አምላኬን ሳመሰግን ከመዋሌም በላይ በጣም በትልቅ ደስታ ተውጬ ነበር። እዛ…
Last weekend, I spent a wonderful afternoon with a group of queer people. It was a wonderful hangout, and I felt so grateful…