Skip to content Skip to footer

ውድ ኢትዮጵያዉያን፦ መኖራችንን እንቀጥላለን

የኢንተርኔት ጥቃት እየበረታ ሲመጣ የሃይማኖት አክራሪነትም እንዲሁ ይበረታል:: የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ የሆኑ አክራሪዎችም አኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው በየገጻቸው ይጨቃጨቃሉ፤ ጥላቻም ያስፋፋሉ።  ታዲያ ሰሞኑን ያለው ይህ ድባብ የትራንጀንደር ገጥሚ ጄይ ሂውም Jesus at the Gay Bar የተሰኘውን ግጥሙን አስታወሰኝ። “He's here in the midst of it -  right at the centre of the dance floor,  robes…

Read more

“አሁን በጣም ደስተኛ ሴት እንደሆንኩ ይሰማኛል፤ ከእሷ ጋር ያለው ሕይወት በሰላም፣ በፍቅር እና በመግባባት የተሞላ ነው”

ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አንድ ሌዝቢያን የምኖረውን በደስታ የተሞላ ህይወት ላካፍላችሁ እፈልጋለሁ። ባለቤቴን ያገኘሁት በኢትዮጵያ በኩዊር ማህበረሰብ ላይ ያለው ጥላቻ በከፋ ደረጃ ላይ በነበረበት…