የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሌዝቢያን ነኝ። እንደአብኞቻችሁ ኩዊር ሰዎች ጋር የምገናኝበት የፌስቡክ አካውንት አለኝ:: በተለያየ ጊዜ ከተለያዩ ሰዎች ግር የሚሉ መልዕክቶች ይመጡልኛል። እድሜዬ ሰላሳዎቹ ውስጥ ነው፥ የመጀመሪያ የሴት ፍቅረኛ ስይዝ 18/19 አመቴ ገደማ ነው... ይህን መንገር የፈለኩት... ለኩዊር ማህበረሰብ፣ ባህል እና ዴቲንግን አዲስ አለመሆኔን ለማስረዳት ነው። ብዙ ጊዜ የሚመጡት መልዕክቶች የሴት ስም የያዙ ቢሆንም… አፃፃፉ፣ የሌዝቢያንን…
I am a lesbian. Like most of you, I have a Facebook account that I use to connect with other queer people. I…