Skip to content Skip to footer

“አሁን በጣም ደስተኛ ሴት እንደሆንኩ ይሰማኛል፤ ከእሷ ጋር ያለው ሕይወት በሰላም፣ በፍቅር እና በመግባባት የተሞላ ነው”

ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አንድ ሌዝቢያን የምኖረውን በደስታ የተሞላ ህይወት ላካፍላችሁ እፈልጋለሁ። ባለቤቴን ያገኘሁት በኢትዮጵያ በኩዊር ማህበረሰብ ላይ ያለው ጥላቻ በከፋ ደረጃ ላይ በነበረበት ወቅት ነው። እርስ በርስ የመገናኘትን አደጋ ለመውሰድ ከመወሰናችን በፊት ከአንድ ወር በላይ ተነጋገርን። ቃላቶቿን የመረጠችበት እና የምታስተካክልበት መንገድ በጣም አስደነቀኝ እና ሀሳቦቿ እና አስተሳሰቧ በጣም  አስገረሙኝ። ተመሳሳይ የአስተሳሰብ መንገድ እና ቀልደኛነት እንኳን…

Read more