Skip to content Skip to footer

መጋለጥ እና ርህራሄ

በተደጋጋሚ በሚለቀቁ ቪዲዮዎች ሰዎች ሲሳለቁበት እያየሁ ልቤ በጣም አዘነ። በእነርሱ ጎጂ አስተያየቶች አራዳ ወይንም ብልህ እንደሆኑ አድርገው በማሰብ ወንዶችን  ይወዳል ወይም ቀሚስ ለብሶ ተገኝተዋል በሚል ልባቸው እስኪጠፋ ያፌዙበታል። አንዳንዱ ደግሞ እሱ ራሱን በመሆኑ ብቻ ወጋችንን፣ ባህላችንን እና ሃይማኖታችንን እንደ”ተሳደበ”  በመሰብ ይታሰር ወይም ይባስ ብለው ይገደል ብለው ይፎክሩበታል። እሱ የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ፣ ከሁለትዮሽ የፆታ ስራዓት ውጭ፣…

Read more

ኢትዮኩዊር ፖድካስት: እራስን ለአባት የመግለጥ ጎዞ

ብዙ ኩዊር ሰዎች ከሚገጥሟቸው ፈተናዎች አንዱ እራሳቸውን የመግለፅ ሂደት ነው፣ በተለይ ለቤተሰብ አባላት። የሓበን ለአባቷ ኩዊርነቷን የመግለጥ ውሳኔ ለዚህ ፈታኝ ጉዞ ጠንካራ ምስክር…

መልካም አዲስ ዓመት

እንደኩዊር ኢትዮጵያ ለእናንተ ለተወደዳችሁ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ከልብ የመነጨ የአዲስ ዓመት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንፈልጋለን::   ብዙ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ቢኖሩብንም ማንነታችንን ለማክበር እና እርስ…

የትራንስ ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማክበሪያ ቀን:  ተራማጅ ማህበረሰብ ለመፍጠር መስራት

ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሴት ተራማጅ እና አካታች ያልሆነ የኩዊር ማህበረሰብ ውስጥ መካተት እንደማልፈልግ ሁሌም አውቅ ነበር:: ይህም ማለት ማህበረሰባችን ትራንስ፣ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ…