Skip to content Skip to footer

መልካም አዲስ ዓመት

እንደኩዊር ኢትዮጵያ ለእናንተ ለተወደዳችሁ የኩዊር ማህበረሰብ አባላት ከልብ የመነጨ የአዲስ ዓመት መልዕክታችንን ማስተላለፍ እንፈልጋለን::   ብዙ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ቢኖሩብንም ማንነታችንን ለማክበር እና እርስ በእርስ ለመደጋገፍ ቆራጥነታችን እንደቀጠለ ነው:: ያለፈው ዓመት ብዙ ችግሮችን እና ግርታዎችን ብናስተናግድም የማህበረሰባችንን የሚገርም ፅናትና ጥንካሬም አሳይቶናል:: በህብረት ሆነን ጎን ለጎን በመቆም ሳንታክት ለራሳችን ታግለናል::  አዲሱን ዓመት እርስ በእርስ መደጋገፉን ፣ ታሪኮቻችንን…

Read more

የትራንስ ማንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማክበሪያ ቀን:  ተራማጅ ማህበረሰብ ለመፍጠር መስራት

ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ሴት ተራማጅ እና አካታች ያልሆነ የኩዊር ማህበረሰብ ውስጥ መካተት እንደማልፈልግ ሁሌም አውቅ ነበር:: ይህም ማለት ማህበረሰባችን ትራንስ፣ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ…