አስረኛው የንስንስ እትም መጥታለች! የዚህ እትም ጭብጥ ውይይት ላይ ሲሆን ለእኛ አስተማሪ እና አበረታች እንደነበረው ለእናንተም እንዲሁ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ስራችን የተሻለ እንዲሆን አስተያየቶቻችሁን እንደምትሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። እንደሁልጊዜው በተለያየ መንገድ እዚህ መፅሄት ላይ የተሳተፋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎ ኦንላይን ለማንበብ ወይም ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፤ ለሌሎችም ያጋሩ። መልካም ንባብ (ሁሉንም የንስንስ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ…
Our tenth issue of Nisnis is here! Our theme for this issue is dialogue and we hope you find it as informative and…
አስረኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። ይህ እትም "ውይይት" የሚል ርዕስ ያለው እና በኩዊር ማህበረሰባችን ውስጥ ያሉትን ውስብስብ ችግሮች የሚዳስስ…
We are excited to report that our tenth issue of Nisnis will be released soon. This issue is titled "Dialogue” and deals with…
ሌዝቢያን እንደሆንኩ ያወኩት ገና በልጅነቴ ነው:: ቋንቋውና ምን እንደሆነ ባይገባኝም፤ ስሜቱን ግን አውቄዋለሁ:: በአካባቢዬ ሴቶች ተፋቅረው በነፃነት ሲኖሩ ስላላየሁ ስሜቴ የኔ ብቻ እና…