ስለ ጦርነት እና በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ ዝም ብለን በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መፃፍ እንግዳ ነገር መሆኑን እናውቃለን። ይህ በከፊል ወደ ራሳችን ተገቢ ያልሆነ ትኩረት ላለመስጠት እና በዚህም በኢትዮጵያ ያሉ የLBTQ ማህበረሰብን ማገልገሉን ለመቀጠል የተሰላ ውሳኔ ነው። በሰዎች ላይ የሚደርሰው ሥቃይ ምንጊዜም አሳሳቢ ጉዳይ ነው ። የጥቁር ስደተኞች…
We know that it is strange to write about the current situation in Ukraine while we have chosen to stay silent about the…