Skip to content Skip to footer

ቴሌግራም ላይ ይቀላቀሉን (@t.me/queeret)

የቴሌግራም ቻናላችንን በመክፈታችን በጣም ደስ ብሎናል! ኩዊር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያም ሆነ በዲያስፖራ ለኢትዮጵያውያን LBQ ማህበረሰብ የተለያዩ ይዘቶችን ስታዘጋጅ ቆይታለች:: ብሎጎች፣ ፖድካስት፣ መፅሄትና የተለያዩ ይዘቶችን እንደ ፌስቡክ፣ ትዊተር እና ኢንስታግራም ባሉ ማህበራዊ ሚድያ አዘጋጅታለች:: የቴሌግራም ቻናል መክፈታችንም ከማህበረሰባችን ጋር ያለንን ግንኙነት ለማስቀጠል ካለን ፍላጎት የተነሳ ነው:: የኢትዮጵያ LBQ ሰዎች ተለይተው ሳይታወቁ በLBQ ጉዳዮች ላይ ይዘቶችን የሚያገኙበት በግልፅ…

Read more