የLGBTQ+ ማኅበረሰብ ታሪኮች አንደሚያካፍሉ ኩዊር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ያለንበት ቦታ ብቸኝነት ይሰማናል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው የኩዊር ሰዎች የፍርሃት ሁኔታ እና ደህንነታችን አደጋ ላይ መሆን ከዉስጥ በማስገባት፥ አብዛኛዎች ለእኛ ቀጥተኛ አስተያየት ከመስጠት ይቆጠባሉ። እነዚህ ገደቦች ይገቡናል ፣ እንረዳቸዋለን እንዲሁም እናከብራቸዋለን ። ያም ሆኖ ንስንስ በተባለችው የዲጂታል መጽሔታችን ላይ ያሳተምነውን ይዘት የሚያካፍል የቲክቶክ ቪዲዮ በአጋጣሚ ስናገኝ በጣም…
As queer people sharing the stories of our LGBTQ+ community, we sometimes occupy what feels like a lonely place. Given the climate of…