ለተወሰኑ ወራት ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን የጥላቻ ዘመቻ አይተናል። ምንም እንኳን የምንኖርበት ማህበረሰብ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነቱን የምናውቅ ቢሆንም በቲክቶክ ይለቀቁ የነበሩ የዛቻ ቪድዮዎች ጥላቻው ምን ያህል ስር የሰደደ እንደሆነ አሳይተውናል። በሙሉ ስማችን ወጥተን ኩዊር ማህበረሰብችንን መደግፍ ባንችልም፣ ከጎናችን ያሉ የተቃራኒ ፆታ አፍቅሪያን ወጥተው ስለእኛ በግልፅ መሟገት ባይችሉ ከስልኮቻችን ጀርባ ተከልለን የሰራነው ስራ እንደቀላል የሚታይ…
የጥላቻው ዘመቻ ሰሞን የነበረው ስሜት <<ግብረሰዶምን እቃወማለሁ>> የሚለው የመጀመሪያው ቪድዮ ታኅሳስ 05/04/2015 ሲለቀቅ ለምን እንደሆነ አላውቅም ስልኬ ላይ አስቀርቼው ነበር፤ ስክሪን ሻት ያደረኩት…
Feelings around the hate campaign The first video of the “gebresedomn ekawemalew'' campaign was released on December 14, 2022. I'm not sure why…