በምስራቅ አፍሪካ ኩዊር መሆን ከባድ ነው። የኩዊር አክቲቪስት መሆን የበለጠ ከባድ ነው። ብዙ አደጋዎችንም ያስከትላል እንደ ከቤት መባረር፣ ድብደባ፣ “የማስተካከያ” መደፈር ሰለባ መሆን እና መገደልን ያስከትላል። እንደ አክቲቪስት የእኛ የኩዊር ሰዎችን መብት ለማስከበር የምናደርገው እንቅስቃሴ ሊጎዳን እንደሚችል ተረድቻለሁ ነገር ግን ዝም ማለት አማራጭ ስላልሆነ እንቅስቃሴያችን በቁርጠኝነት እንቀጥላለን። ኡጋንዳዊው ታዋቂ የኤልጂቢቲኪው አክቲቪስት ፍራንክ ሙጊሻ ይህን ለመብት…
Being queer is hard in East Africa. Being a queer activist is even harder. It carries many risks and often leads to being…