Skip to content Skip to footer

ክፍል ሦስት: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል…  እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”

(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች።  በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት ጉትጎታ ሆነባት። በዚህ ጊዜ ጭንቀት ውስጥ ገባች ፤ መቋቋም የምትችለው ስላልነበረ ለሳምንት ያህል ታማ ከቤት ሳትወጣ ከረመች።  በጊዜ ሂደት በወሬ መሃል “ማግባት አለብኝ አይደል?” ትለኛለች። እኔ ደግሞ በኔ ምክንያት እንድትጨነቅ አልፈልግም፣  እንደ…

Read more

ክፍል አንድ: “የሆነ ቀን ፍራሽ ላይ ጋደም ብለን ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዘናል…  እኔ እና እሷ አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰናል”

(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው…