ትራንስጀንደር የመታሰቢያ ቀን በፀረ-ትራንስ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለማስታወስ ወሳኝ ቀን ነው። ትራንስ ሰዎች በየቀኑ የሚያጋጥሟቸውን ትግሎች የምናይበት ቀንም ነው። እንደ አንድ ሌዝቢያን ኢትዮጵያዊ ኤልጂቢኪው ማህበረሰብ ውስጥ አንድ በጣም የሚያሳስብ ነገር አያለሁ። ትራንስ መብቶችን እንደሚደግፉ ከሚናገሩ መካከል እንኳን በመካከላችን ብዙ ትራንስፎቢክ ሰዎች አሉ። ይህ እንደ አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ የተጠላ ማህበረሰብ ተስፋ አስቆራጭ ነው። ጓደኞቼ ስለ…
Transgender Day of Remembrance is an important day for us to remember people who lost their lives because of anti-trans violence. It is…
የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች…
As Transgender Week of Visibility and Transgender Day of Remembrance come to an end, it is important that we keep centering the experiences…
