ኡጋንዳ ፡ መታገላችሁን ቀጥሉ

የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።

Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia

እንደ ኩዊር ኢትዮጵያዊ የዓለም ዋንጫን መመልከት 

ሁሌም የዓለም ዋንጫን በቅርበት የምከታተል የእግር ኳስ ደጋፊ ነኝ። ማህበራዊ እና አንዳንድ ጊዜም ከስራ ጋር የተገናኙ ግዴታዎቼን በመተው ብዙ ጊዜ ከቴለቪዥኑ ጋር ተጣብቄ የተቻለኝን ያህል ጨዋታዎችን እመለከታለሁ። ቡድኖቼን ከአንድ እስከ አምስት ደረጃ ሰጣቸው እና እያንዳንዳቸው ወደቀጣዩ ደረጃ ሲያልፉ ወይም ሲወድቁ እከታተላለሁ። ምንም ሌላ ቡድኖችን ብደግፍም ለኔ የተሳካላቸው አፍሪካዊ ቡድኖች የመጀመሪያ ምርጫዎቼ ናቸው። ለምሳሌ ሉዊስ ሱዋሬዝ… Continue reading እንደ ኩዊር ኢትዮጵያዊ የዓለም ዋንጫን መመልከት 

Watching the World Cup as a queer Ethiopian 

I am a football fan who has always closely followed the World Cup. I am often glued to the TV, forgoing any social (and sometimes) work-related obligations to watch as many games as possible. I rate my teams from one to five and watch as each progresses or fails to progress to the next stage.… Continue reading Watching the World Cup as a queer Ethiopian 

ሥቃይን ማቅለል

ስለ ጦርነት እና በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ ዝም ብለን በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መፃፍ እንግዳ ነገር መሆኑን እናውቃለን። ይህ በከፊል ወደ ራሳችን ተገቢ ያልሆነ ትኩረት ላለመስጠት እና በዚህም በኢትዮጵያ ያሉ የLBTQ ማህበረሰብን ማገልገሉን ለመቀጠል የተሰላ ውሳኔ ነው።  በሰዎች ላይ የሚደርሰው ሥቃይ ምንጊዜም አሳሳቢ ጉዳይ ነው ። የጥቁር ስደተኞች… Continue reading ሥቃይን ማቅለል

Easing suffering

We know that it is strange to write about the current situation in Ukraine while we have chosen to stay silent about the war and the millions of internally displaced people in Ethiopia and elsewhere in Africa. This is a calculated decision made in part to avoid drawing undue attention to ourselves and thus to… Continue reading Easing suffering

ስንጥቆች

የሚያስፈልገንን ሽፋን ይሰጠናል ብለን በማሰብ እውነተኛ ስሞቻችን ያልሆኑ ስሞችን ልንጠቀም እንችላለን። በድረገፆቻችን የት እንዳለን እንዳንታወቅ በይነመረብ ላይ ስንሆን እንደ ቪፒኤን ያሉ የደህንነት እርምጃዎች ልንጠቀም እንችላለን። እንዲያውም ስማችንን ፣ የስርዖተ ፆታ እና ወሲባዊ ዝንባሌያችንን በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ብቻ እንዲያውቁ በማድረግ እንቅስቃሴያችንን ልንገድብ እንችላለን ። የሚያሳዝነው ግን መቶ በመቶ የሚሆን ጥበቃ የለም ። ራሳችንን የምንጠብቅበት ብቸኛው መንገድ… Continue reading ስንጥቆች