ፍራቻ፣ ስጋት እና ድካም.......ኩዊር እንደሆንኩ ሳውቅ የተሰሙኝ ስሜቶች ነበሩ። ወግ አጥባቂ እና ሀይማኖተኛ የሆነ ኢትዮጲያዊ ማህበረሰብ በዛው ልክ ደግሞ ብዙም ወግ የማያጠብቅ ሆኖ ኩዊርነትን የሚጠላ አሜሪካዊ ማህበረሰብ ውስጥ ማደግ ኩዊርነቴን ማወቄ ሊሰጠኝ የሚችለውን ደስታ አልሰጠኝም። ለመጀመሪያ ጊዜ የነገርኩት ሰው በቅርቡ ያወቅኩትን ማንነቴን ሳውቅ ምን እንደተሰማኝ ጠየቁኝ፤ “የተጨቆነ ፖክማን ጎ እየተጫወትኩ እንደሆነ ይሰማኛል ፟ ሄጄ ሁሉንም…
Fear, dread, and exhaustion… those were the first reactions I had to discovering my queerness. Growing up in a conservative and religious Ethiopian…