ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት ማሳለፍ እንችላለን? ቤት ውስጥ ብቻ በማዘውተር ስልቹነት እንዳይመጣ ምን ማድረግ እንችላለን? እርግጥ በቤት ውስጥ ምግብ አብሮ ለመስራት መሞከር፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ ሙዚቃ ማዳመጥ አንዳንዴም የቀን ህልምን አብሮ ማጣጣም ይቻላል። ነገር ግን…
Because the country we live in doesn't accept our identity, we tend to spend a lot of time at home with a lover…
While I have been lucky to have traveled all over Africa, I have never had the chance to travel to an African country…
በተለያዩ አፍሪካ ሃገራት የመጓዝ እድሉ ቢኖረኝም የተሻለ የኩዊር ማህበረሰብ ቅንጅት እና እንቅስቃሴ ወዳለባቸው ሃገራት የመሄድ እድሉ አልነበረኝም:: በአጋጣሚ ሆኖ ወደአንደኛው አፍሪካ ሃገር የመሄድ…