ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

ያለንበት ሃገር የእኛን ማንነት ስለማይቀበል፣ ደህንነትን ለመጠበቅ ሲባል ብዙ ጊዜ ከፍቅር አጋር ጋር ቤት ውስጥ ማሳለፍ እናዘወትራለን። ደህንነትን በጠበቀ መልኩ ምን አይነት ዴት ማሳለፍ እንችላለን? ቤት ውስጥ ብቻ በማዘውተር ስልቹነት እንዳይመጣ ምን ማድረግ እንችላለን? እርግጥ በቤት ውስጥ ምግብ አብሮ ለመስራት መሞከር፣ ስፖርት መስራት፣ ፊልም ማየት፣ ሙዚቃ ማዳመጥ አንዳንዴም የቀን ህልምን አብሮ ማጣጣም ይቻላል። ነገር ግን… Continue reading ከፍቅረኛችሁ ጋር ግዜ እንዴት ታሳልፋላችሁ?

የነፃነት ቅምሻ

በተለያዩ አፍሪካ ሃገራት የመጓዝ እድሉ ቢኖረኝም የተሻለ የኩዊር ማህበረሰብ ቅንጅት እና እንቅስቃሴ ወዳለባቸው ሃገራት የመሄድ እድሉ አልነበረኝም:: በአጋጣሚ ሆኖ ወደአንደኛው አፍሪካ ሃገር የመሄድ አጋጣሚው ተፈጠረ:: ገና የአየር ትኬቴን ለመቁረጥ ስዘጋጅ ነበር የኩዊር መዝናኛ ቦታዎችን ኢንተርኔት ላይ ማሰስ የጀመርኩት:: ኢንተርኔት ላይ ያገኘኋቸው መረጃዎች ጉዞዬን ይበልጥ አጓጊ አደረጉት::  አንድ ቅዳሜ ቀን ወደአንዱ የኩዊር ባር አቀናሁ::  ብቻዬን ተቀምጫለሁ...… Continue reading የነፃነት ቅምሻ