በምስራቅ አፍሪካ ዛሬ የጨለማ ቀን ነው። የኡጋንዳ ቤተሰባችንን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የፀረ ጌ ህግን በመፈረም ወደ ተኩስ ቡድን ወርውሯቸዋል። እንደ የኡጋንዳ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ አኒታ አንዲ ያሉ አንዳንዶች ህጉን በመፈረም ፕሬዚዳንቱ “የሕዝባችንን ለቅሶ መልሰናል” በማለት ደስታቸውን እየገለጹ ነው። መሰረታዊ ሰብአዊ መብቶቻቸውን ከማስጠበቅ ይልቅ ሰለባ በማድረግ አገራቸው ለወደቀቻቸው ኩዊር ወገኖቻችን እናለቅሳለን። ማንነታቸውን የመምረጥ መሰረታዊ ሰብአዊ መብታቸውን… Continue reading ኡጋንዳ : ፀረ ጌ ህግን ትቀልብስ
Tag: Uganda
Uganda: Repeal the anti-gay bill
It is indeed a dark day in East Africa today. Our Ugandan family have been thrown into a firing squad with the signing of the anti-gay bill by Ugandan president Yoweri Museveni. Some such as Ugandan Parliamentary Speaker Anita Among are rejoicing and claiming the president has “answered the cries of our people” in signing… Continue reading Uganda: Repeal the anti-gay bill
ሚያዝያ 17 ፡ ዓለም አቀፍ የድርጊት ቀን
ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ "ኪል ዘ ጌይስ ቢል" (ጌዎች ይገደሉ) የሚለው የህግ ረቂቅ ወደ ፓርላማ መልሰው ልከዋል። የህጉን ረቂቅ ይደግፋሉ ነገር ግን "ለመቀየር" ፈቃደኛ የሆኑትን እድል መስጠት ይፈልጋሉ::“ LGBTQ+ ነኝ" ማለት "LGBTQ+ በማስፋፋት" በሚል የሞት ቅጣትን ይጠቁማል፤ ይህን የህግ ረቂቅ ሙሉ በሙሉ ይደግፋሉ። ይህን ረቂቅ ህግ በህግ ሊፈርሙ የቆረጡ ይመስላል። እኛም ጥረታችንን በምንም መልኩ መቀነስ የለብንም።… Continue reading ሚያዝያ 17 ፡ ዓለም አቀፍ የድርጊት ቀን
April 25: Global Day of Action
President Yoweri Museveni has sent the "kill the gays bill" back to parliament. He supports the bill but wants to give those willing to be "rehabilitated" a chance. He fully supports the bill, which criminalizes "even identifying as LGBTQ+ and suggests the death penalty for so-called ‘aggravated homosexuality.’" He seems destined to sign this bill… Continue reading April 25: Global Day of Action
ኡጋንዳ ፡ መታገላችሁን ቀጥሉ
የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።
Uganda: Keep fighting
Uganda just passed a law making it a crime to identify as LGBTQ. We hope president Yoweri Museveni will not sign it into law but we need to show solidarity to our siblings in Uganda. None of us are safe until all of us are safe.
በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር መሰረት አዲሱን አመት ለምታከብሩ …
ከኡጋንዳ መሪዎች “LGBTQ ሰዎች ተቃራኒ ፃታ አፍቃሪያንን ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያን ማድረግ ይፈልጋሉ በሚለው የቆየ የተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያን ቅዥት ላይ በመመስረት ማንቂያዎችን ማንሳት” በጋና የቀረበው “እስከ ዛሬ እጅግ የከፋ የፀረ LGBTQ ህግ” ጨምሮ ላለፉት አመታት በአፍሪካ LGBTQ+ ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት ቀጥሏል። ማህበራዊ አንቂዎች እና የተለያዩ LGBTQ+ ሰዎች በማንነታቸው እና በሚወዱት ምክንያት በመወንጀል ህይወታቸውን አጥተዋል:: … Continue reading በአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር መሰረት አዲሱን አመት ለምታከብሩ …
For those that celebrate the New Year …
From Ugandan leaders "raising alarms based on the old homophobic delusion that LGBTQ people want to turn straight children gay" to a proposal in Ghana that is considered the "worst anti-LGBTQ bill ever," the assault on African LGBTQ+ people has seen a continuation over the past year. Activists and many other LGBTQ+ people have lost… Continue reading For those that celebrate the New Year …
ዩጋንዳ ከሚገኘው SMUG ጋር ከጎን እንቆማለን
ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG) መንግታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ድርጅት በመንግስት ታግዶ እንቅስቃሴ በአፋጣኝ እንዲያቆም ትዛዝ ወጥቷል:: SMUG ከተመሰረተበት 2004 ጀምሮ ለዩጋንዳ ኩዊር ማህበረሰብ ቃልቅ ድምፅ በመሆን ለብዙ ኩዊር ሰዎች ህይወት ላይ ትልቅ ሚና ተጫውቷል:: የጤና አገልግሎቶችን… Continue reading ዩጋንዳ ከሚገኘው SMUG ጋር ከጎን እንቆማለን
Standing in solidarity with Uganda’s SMUG
Today is a sad day for us queer people in Africa, but especially for those of us who live in East Africa. Sexual Minorities Uganda (SMUG), a local non-governmental organization that advocates for queer people has been banned by the government and ordered to immediately cease operation. SMUG has provided much needed advocacy for the… Continue reading Standing in solidarity with Uganda’s SMUG