ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን ገና ከልጅነት ጀምሮ ስህተት እንደሆነ ተምሬያለሁ:: ከዚህ የተለየ ነገር እንደሰማሁ አላስታውስም:: ሁሉም ነገር በጥቁርና ነጭ ለብሶ ይቀርብልናል በግልፅ መስመር የተደረገባቸው ልክ እና ስህተት የሚባሉ ነገሮች አሉ:: ትልልቅ እህትና ወንድሞቻችን እንኳን ሳይቀር መደበኛ ከሚባል ውጪ በሆነ ነገር ላይ ጥላቻ ነበራቸው:: እርግጥ ነው፣ ሃይማኖታዊ አመለካከቶች በዚህ ረገድ ሚና ተጫውተዋል። ነገር ግን ወንድሞች…
Growing up in Ethiopia, homosexuality was taught to be wrong from an early age. I don’t remember ever hearing anything different. Everything was…