Skip to content Skip to footer

የአእምሮ ጤንነታችንን ማሰስ፡ “የተለመደ አባባል ነው ግን ብቻችሁን አይደላችሁም ማለት እፈልጋለሁ”

ንስንስ ላይ ከአዕምሮ ጤና አማካሪ ጋር ባደረግነው ቃለ መጠይቅ ላይ እየቀጠለ ካለው መገለልና ጥላቻ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ዙሪያ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ምክርን አካፍላናለች:: ይህንን ቃለመጠይቅ በድጋሚ እያካፈልን ምንም እንኳን በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እያለፈን ቢሆንም ተስፋ እንዳለም ደግሞ ልናስታውሳችሁ ወደድን:: ጥያቄ፡ እየተካሄደ ባለው የጥላቻ እና የመገለል ዘመቻ ውስጥ ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ…

Read more