(ክፍል ሦስት) ይህ የሦስት ተከታታይ ፁሑፍ የመጨረሻ ክፍል ነው። እንደተወዛገብን እናቷ ከሄደችበት ተመለሰች። በይ በዚህ ዕድሜ ነው ማግባት ያለብሽ የሚለው ምክሯ የዕለት ዕለት ጉትጎታ ሆነባት። በዚህ ጊዜ ጭንቀት ውስጥ ገባች ፤ መቋቋም የምትችለው ስላልነበረ ለሳምንት ያህል ታማ ከቤት ሳትወጣ ከረመች። በጊዜ ሂደት በወሬ መሃል “ማግባት አለብኝ አይደል?” ትለኛለች። እኔ ደግሞ በኔ ምክንያት እንድትጨነቅ አልፈልግም፣ እንደ…
(ክፍል ሁለት) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ ሁለተኛ ክፍል ነው። ጠዋት ስራ ባይኖርም ጓደኛችን ጉዳይ አለኝ ደርሼ ልምጣ ብላ ወጣች እኛ ተነስተን ወደ…
(ክፍል አንድ) ይህ የሦስት ተከታታይ ክፍል ፁሑፍ አንደኛ ክፍል ነው። እኔ ፍላጎት ያለኝ ለሴት እንደሆነ ከልጅነቴ አውቃለሁ ግን ይህንን ጉዳይ ጊዜ ሰጥቼ ላዳምጠው…