ሁሌም የዓለም ዋንጫን በቅርበት የምከታተል የእግር ኳስ ደጋፊ ነኝ። ማህበራዊ እና አንዳንድ ጊዜም ከስራ ጋር የተገናኙ ግዴታዎቼን በመተው ብዙ ጊዜ ከቴለቪዥኑ ጋር ተጣብቄ የተቻለኝን ያህል ጨዋታዎችን እመለከታለሁ። ቡድኖቼን ከአንድ እስከ አምስት ደረጃ ሰጣቸው እና እያንዳንዳቸው ወደቀጣዩ ደረጃ ሲያልፉ ወይም ሲወድቁ እከታተላለሁ። ምንም ሌላ ቡድኖችን ብደግፍም ለኔ የተሳካላቸው አፍሪካዊ ቡድኖች የመጀመሪያ ምርጫዎቼ ናቸው። ለምሳሌ ሉዊስ ሱዋሬዝ…
I am a football fan who has always closely followed the World Cup. I am often glued to the TV, forgoing any social…