የኡጋንዳ ፓርላማ የLGBTQ+ ማንነትን ወንጀል የሚያደርግ ህግ አውጥታለች።ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ህጉን እንደማይፈርሙ ተስፋ እናደርጋለን:: ነገር ግን በኡጋንዳ ለሚገኙ ኩዊር ቤተሰቦቻችን አጋርነታችንን ማሳየት አለብን። ሁላችንም ደህንነታችን እስካልተጠበቀ ድረስ ማናችንም ብንሆን ደህንነት አይኖረንም።
Tag: Yoweri Museveni
Uganda: Keep fighting
Uganda just passed a law making it a crime to identify as LGBTQ. We hope president Yoweri Museveni will not sign it into law but we need to show solidarity to our siblings in Uganda. None of us are safe until all of us are safe.
የሚያካትት የአፍሪካ ቀንን በዓይነ ሕሊና መመልከት
የአፍሪካ ቀን በአፍሪካዊያን እና በመላው አለም በሚገኙ አፍሪካውያኖች በሙሉ የሚከበር ቀን ነው። ግንቦት 17 የሚከበረው ይህ የአፍሪካ ቀን የአፍሪካን አንድነት ህብረት ምስረታን አስቦ ይውላል። እኛ አፍሪካውያንም ባለንበት ቦታ ሁሉ ሆነን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ባህላችንን፣ ታሪካችንን እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ስኬታችንን አስበን የምንውልበት ቀን ነው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ለኢትዮጲያውያኖች ትልቅ ትርጉም አለው። ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የአፍሪካ አንድነት ህብረትን… Continue reading የሚያካትት የአፍሪካ ቀንን በዓይነ ሕሊና መመልከት
Imagining an inclusive Africa Day
Africa Day is a day of celebration for Africans and people of African descent all over the world. Celebrated on May 25, it is meant to commemorate the founding of the Organization of African Unity. It is a day when we Africans get to celebrate our culture, history, heritage and our socioeconomic achievements. The Organization… Continue reading Imagining an inclusive Africa Day