Skip to content Skip to footer

ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም

“ስለህመማችሁ ዝም ካላችሁ፤ ገለዋችሁ ደስ ብሏቸው ነበር ይላሉ” ዞራ ኒል ኸርትሰን  ከተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠል ሰዎች ጋር መገጣጠም ሁሌም የሆነ የሚያስደነግጠኝ ነገር አለ:: ሁሌም የመጀመሪያው አፀፋዊ መልሴ መደነቅ ነው፣ ግራ ያጋባል አውቃለሁ ምክንያቱም የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያንና ትራንስ ጀንደር ሰዎች ቅድሚያ አረዳድ ጥላቻ እንደሆነ አውቃለሁ:: መንገድ ላይ "ቡሽቲ" ብሎ ሌላውን መሳደብ ወይም አንድ ሰው…

Read more