ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም

“ስለህመማችሁ ዝም ካላችሁ፤ ገለዋችሁ ደስ ብሏቸው ነበር ይላሉ” ዞራ ኒል ኸርትሰን  ከተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠል ሰዎች ጋር መገጣጠም ሁሌም የሆነ የሚያስደነግጠኝ ነገር አለ:: ሁሌም የመጀመሪያው አፀፋዊ መልሴ መደነቅ ነው፣ ግራ ያጋባል አውቃለሁ ምክንያቱም የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪያንና ትራንስ ጀንደር ሰዎች ቅድሚያ አረዳድ ጥላቻ እንደሆነ አውቃለሁ:: መንገድ ላይ "ቡሽቲ" ብሎ ሌላውን መሳደብ ወይም አንድ ሰው… Continue reading ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ጠልነትን መቋቋም