Skip to content Skip to footer

ማንነት እና ስደት

ዛሬ የአለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ ነው፣ እኛም የኩዊር ኢትዮጵያውያን ስደተኛ ማህበረሰብ ለማክበር እና ጉዳዩ ላይ ግንዛቤን ለማሳደግ ልዩ እትም ይዘን መጥተናል። ብዙ ኩዊር ኢትዮጵያውያን ደህንነት እና ነፃነትን ፍለጋ አገራቸውን ጥለው ይሰዳዳሉ። ሆኖም ወደ አዲስ ሕይወት የሚደረገው ጉዞ ብዙ ጊዜ ከራሱ ፈተናዎች እና መስዋዕቶች ጋር ይመጣል። ይህ እትም የኩዊር ኢትዮጵያውያንን ስደተኞች ህይወት የቀረጸውን ፍቅር እና…

Read more