Skip to content Skip to footer

ንስንስ: የፍቅር መልዕክቶች እትም

እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። 

ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና ለስለስ ያለ ስሜትን የያዘ የኩዊር ፍቅር ስብስብ ነው። እነዚህ መልዕክቶች በግል ኑዛዜ፣ በአሳዛኝ ስንብት፣ በተደበቀ የኩዊር ደጋፊ ሹክሹክታ ውስጥ ፅናትን፣ መትረፍን እና የማይነቃነቅ እወነታን ያትታሉ:: 

ስለምታነቧት እናመሰግናለን። እነዚህ ታሪኮች በእኛ ቢዘጋጁም የእናንተም ናቸው። 

አስተያየቶቻችሁን በetqueerfamily@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ:: 

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading