የንስንስ ሶስተኛ እትም ስናካፍላችሁ በደስታ ነው:: በዚህኛው እትማችን ያተኮርነው ማንነትን መግለጥ ላይ ነው ፥ እንደሁልጊዜውም ኢትዮጵያ ውስጥ እና በውጪ ያሉ ኩዊር ኢትዮጵያውንን ቃለ መጠይቅ አድርገናል፤ የተለያዩ ፅሁፎችንም ተቀብለናል:: ማንነትን በመግለጥ ዙሪያ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተናል፤ የተካተቱት የግል ታሪኮች ሰፊውን የኩዊር ማህበረሰብ እንድንረዳ ያግዘናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን::
በተለያየ መንገድ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን::
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማውረድ ይችላሉ::
መልካም ንባብ!
1 Comment