ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

"ይሄንን ማህብረሰብ ሰፋ ለማድረግ ብንሰራ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም እኔ ራሴ  አዲስ አበባ ተወልጄ ያድኩት ግን ክፍለ ሃገር ነው ። እና ክፍለ ሃገር በነበርኩበት ሰዓት በጣም ብዙ የእኛ ማህበረሰብ አሉ፣ በጣም ሌዝቢያኖች አሉ ግን ጓደኛ ፈልገው  ወይ ሰው ፈልገው እንኳን አያገኙም። ይሄንን ነገር ከእርግማን ጋር አያይዘውት እየሄዱ ነው። አዲስ አበባ ስትመጪና እና ሌላ ሴቶች ስታገኚ ግን… Continue reading ማህበረሰብ በመፍጠር ላይ ሀሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

በሰውነት ምስል ዙሪያ ማለት የምፈልገው አዳዲስ ማለት ገና ራሳቸውን እየተቀበሉ ላሉ የእኛ ማህበረሰብ አባላት ውጫዊ ውበት ምንም አያደርግም። ራሳችንን ለመቀበል ብዙ ጊዜ የምንወስድ አይነት ሰዎች ነን እና ከአስተዳደጋችንም ከባህላችንም ከሃይማኖታችንም አንፃር ያንን ስንቀበል ደግሞ በትንሹም በትልቁም የበለጠ እያደግን ነው የምንሄደው ስለዚህ ውስጣዊ ውበትን እንጂ ውጫዊውን አናየውም ማለት ነው። ስለዚህ አዲስ ለሚመጡ ሴቶች ደግሞ በሰውነት ምስል… Continue reading በሰውነት ምስል ዙሪያ ሐሳቦች

Thoughts on body image

In regard to body image, I want to tell people who are in the [queer] community and who are just finding and accepting themselves that outer beauty doesn't really matter. We are people who take a long time to find ourselves. Given the way that we are raised, our culture, and our religion, accepting ourselves… Continue reading Thoughts on body image

የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?

ብቻዬን ስሆን ያለምንም ጥርጣሬ ሙሉ ለሙሉ ራሴን የሆንኩ ሰው ነኝ፤ ነገር ግን ከፍቅር አጋር ጋር ስሆን እደነግጣለሁ ምክንያቱም ለእነሱ እፈራላቸዋለሁ ከኔ ጋር ስለሆኑ ሰዎች እንዲተናኮሏቸው ወይም እንዲሰድቧቸው አልፈልግም። የሚረብሽ እና ግር የሚል ስሜት ነው። አሁን ላይ የምከተላቸው ሶስት ህጎችን አውጥቻለሁ (በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ)፥ የመጀመሪያው ራሳቸውን ካልቻሉ ሴቶች ጋር የፍቅር ግንኙነት አይኖረኝም፣ ሁለተኛው ከማንነታቸው ጋር ሙሉ… Continue reading የፍቅር ግንኙነት: እንደኩዊር ሴት የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?

Dating: What is dating like as a queer woman?

When I'm on my own, I'm a force of nature who is authentically herself, but when I'm with someone I am dating, I panic and can't be myself because I fear for them. I don't want people to attack or insult them just because they are involved with me! It's a weird and disturbing feeling. … Continue reading Dating: What is dating like as a queer woman?

ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ

አብዛኛውን ጊዜ እንደ LBQ ኢትዮጵያውያን ቤተ እምነቶች እና የእምነት ሰዎች እምነትን ለወቀሳ እና ጥላቻ ሲጠቀሙብን ተገለን ወይም ውጪ ሆነን እንመለከታለን። በተከታታይ ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት ከምዕራብ የመጣ እንዲሁም የሃይማኖት መሪዎች እንደየእምነቱ ቢለያይም ጊዜ ወስደው ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነት የሚያስከትለውን "ክፉ ነገር" ይሰብካሉ።  እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ኩዊር ማህበረሰብ ራስን የመቀበል ችግር እምነት እና ወሲባዊነትን ለማስታረቅ ያለው ትግል… Continue reading ኢትዮ ኩዊር ፓድካስት: እምነትና ወሲባዊነትን ማስታረቅ

“I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”

Bezaye, they say you never forget your first love or sexual experience. Especially for a queer woman like me when people ask me about how I learned about myself while living in a country like Ethiopia… how I met you etc, how can I tell the story without mentioning your name! Even before we were… Continue reading “I hope both your pregnancy and marriage are of your own will”

“በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”

ቤዛዬ የመጀመሪያ ፍቅር ወይም ወሲብ አይረሳም ይባላል:: ይበልጥ ለእንደ እኔ አይነቱ ኩዊር ሴት ታሪኬን ስናገር ፣ ኢትዮጵያ ላይ ሆነሽ መጀመሪያ እንዴት አወቅሽ... እንዴት ተዋወቅሻት እና የመሳሰሉትን ስጠየቅ  እንዴት ስምሽን አላነሳ!  ሃያ አመት ሳይሞላን፣ ወሲባዊነት ምኑም ሳይገለጥልን... የራስ ትግልና የአካባቢው ተፅኖ በነፃነት የነበረንን ነገር እንዳናጣጥም ጭራሽ የዘወትር ፀብ ያለበት ፣ ምንነቱ ያልታወቀ ግንኙነት እንዲኖረን ሆነ:: ወይ… Continue reading “በቅርቡ እንደምታገቢ የነገርሽኝ ነገር ብዙ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ አድርጎኛል”

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ያለ ይቅርታ እራሴን መሰየምን መማር