Skip to content Skip to footer

ንስንስ፡ እምነት እና ወሲባዊነት

ትኩረቷን በኢትዮጵያ ውስጥና በዳያስፖራ በሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ዙሪያ ወዳደረገችው፤ በየሩብ ዓመቱ ወደናንተ የምትደርሰው ንስንስ መጽሔታችን የምሥረታ ኅትመት እንኳን ደኽና መጣችሁ።

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ተከብሮ በሚውለው «በተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ሴቶች ሣምንት» ላይ ሆነን መጽሔታችንን በማጋራታችን ኩራት ይሰማናል። ይኽች መጽሔት የLBTQ ማኅበረሰብን፤ በሙሉ ውስብስብነታችን እና ብዝኃነታችን ውስጥ ውክልና እንዲኖረው ለማስቻልና እንዲሁም ሃሳቦችን ለማንፀባረቅ የምናደርገው ጥረት አንዱ አካል ናት።

እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጽሔቷን የራሶ ያድርጉ

መልካም ንባብ!

(ሁሉንም የንስንስ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ እትሞች እዚህ ማግኘት ይችላሉ።)

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading