
የLBQ ማህበረሰባችንን (ሌዝቢያን ፣ ባይሴክሹዋል፣ ኩዊር) ዳሰሳ በመጀመራችን በጣም ደስተኞች ነን!
ማየት የሚፈልጉትን ይዘት እንድንረዳ ለማገዝ የእርስዎ ሃሳቦች ወሳኝ ናቸው፣ እነዚህን ጥያቄዎች በመመለስ ለእናንተ የበለጠ ትርጉም ያለው ይዘት እንድናቀርብ ያግዙናል። ይህን አጭር የዳሰሳ ጥናት በመሙላት፣ የLBQ ሴቶች ምን እንደሚሰማቸሁ እና ምን እንደምትፈልጉ እንድናውቅ ይረዳናል። ስለዚህ በማለት ጥያቄዎቹ በርዕሶች፣ በቅርፅ እና በተወዳጅ ፈጣሪዎች ላይ እንዲያተኩሩ አድርገናል።
ሃሳብዎን ለማካፈል ዝግጁ ነዎት? የዳሰሳ ጥናቱን ለመውሰድ ይህንን ሊንክ ክሊክ ያድርጉ!
ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን እና ለLBQ ጓደኞችዎም ያካፍሉ! የእርስዎን ሃሳብ በመስማት ይህንን አስደናቂ ማህበረሰባችንን በበለጠ የሚያንፀባርቅ ይዘትን ለማቅረብ ዝግጁ ነን።