የመጀመሪያውን ፖድካስት ያወጣነው ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት ነበር። የመጀመሪያው ፖድካስት አስደሳች ውይይት በኢትዮጵያ ከሚገኙ ሌዝቢያን ፍቅረኛሞች ጋር ነበር ያደረግነው፤ እኔና ባልደረባዬ በነበረው ምላሽ…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል።…
በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? ኩዊር የሆነችው እንግዳችን እንዲህ አጫውታናለች። እንደኩዊር ሰው በዓላትን ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ምን ይመስላል? በበዓላት ላይ ቤተሰባቼ የተለያዩ…
በየአመቱ ከህዳር 16 - ታህሳስ 1 ድረስ በአለም አቀፍ ደረጃ ”ስርዐተ ፆታ ጥቃት ይቁም” በሚል የተለያዩ ዘመቻዎች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ይዘጋጃሉ። ነገር…
ከስር ያቀረብንላችሁ <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከተሰኘ ተከታታይ ፅሁፍ የመጀመሪያው ሲሆን በዚሁ መልክ ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም…
ከእህቶቼ ልጆች ጋር በአንድ የአዲስ አበባ ካፌ ውስጥ እየተዝናናን ነው። የምግቡን መምጣት እየጠበቅን በድንገት አንደኛዋ የእህቴ ልጅ ወንድ እንደሆንኩ ነገረችኝ። ብዙ የእህትና ወንድም…
ሁለት የኩዊር ኢትዮጵያ አንባብያችንን በዚህ ዙሪያ ታሪካቸውን እንዲያካፍሉን ጠይቀናቸው ነበር። እነሆ:- ራሷን በቅርብ ግዜ ውስጥ እንደተቀበለች ሌዝቢያን ከባድ የአይን ፍቅር የነበረብኝ አሁን አብራኝ…
መፅሄቱን እንዴት አየሽው? በመጽሔቱ በጣም ነው የተደሰትኩበት ምክንያቱም ብዙዎች አለን በዚህ ህይወት ውስጥ ተደብቀን ምንኖረው ማለትም ከራሳችን ጋር ትልቅ ክርክር ውስጥ የገባን እኔ…
ይህ ፅሁፍ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሚገኝ ትንሽ ከተማ ከምትኖረው፤ የ”ተባዕታይ ስርዐተ ፆታ” (ማህበረሰባችን “ወንዳወንድ" የሚሏቸው ሴቶች) ካላት ሌዝቢያን ጋር ከተደረገ ውይይት…
ከአንድ ታሳታፊ የደረሰንን ጥያቄ ለአንባቢያን በላክነው መሰረት አንድ አንባቢ እንዲህ መልሳዋለች። “እንዴት ናችሁ ኩዊር ኢትዮጵያ የሆነች ነገር ላማክራችሁ ነበር። በጣም ከምቀርባት ጓደኛዬ ፍቅር…
የሚያስፈልገንን ሽፋን ይሰጠናል ብለን በማሰብ እውነተኛ ስሞቻችን ያልሆኑ ስሞችን ልንጠቀም እንችላለን። በድረገፆቻችን የት እንዳለን እንዳንታወቅ በይነመረብ ላይ ስንሆን እንደ ቪፒኤን ያሉ የደህንነት እርምጃዎች…
ሌዝቢያን መሆኔን ከተቀበልኩ ጀምሮ ለተለያዩ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች በግልፅ ነግሬያቸዋለሁ:: ቅርብ ከምላቸው ጓደኞች አንስቶ በስራ አጋጣሚ እስካገኘኋቸው ሰዎች ድረስ:: ለእነዚህ ጓደኞችና ባልደረቦች ለመናገር…
“ስለህመማችሁ ዝም ካላችሁ፤ ገለዋችሁ ደስ ብሏቸው ነበር ይላሉ” ዞራ ኒል ኸርትሰን ከተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠል ሰዎች ጋር መገጣጠም ሁሌም የሆነ የሚያስደነግጠኝ ነገር አለ::…
የርቀት ፍቅር ግንኙነት ላይ ነበሩ፣ ውጪ ሃገር የምትኖረዋ አብረው አዲስ አበባ ላይ ከቆዩ በኋላ ወደውጪ የምትመለስበት ቀን ስለነበር ወደ አየር ማረፊያ እየወሰድኳቸው ነው::…
"ምን ይመስላል?" በተለምዶ "ወንዳ ወንድ" ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖሬ ነበር የጠየቀችኝ:: ጥያቄውን ለመመለሽ ትንሽ ጊዜ ወሰደብኝ: "ይከብዳል" በስተመጨረሻ መለስኩኝ:: ሰዎች…
ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራይድ የተካፈልኩት ከሃገር የመውጣት ገጠመኙ ተፈጥሮ ነው፤ ከአንድ አምስት ስድስት አመት በፊት:: አንድ የአውሮፓ ከተማ ላይ በጣም በትልቁ ደምቆ የተከበረበት ቀን…
"የሆነ ጊዜ ላይ ዐለፍ ብዬ ሄድሁና ስቅስቅ ብዬ ዐለቀስኩ፤ ከደስታዬ የተነሣ እንደ ሕፃን ልጅ ነበር ያለቀስኩት። ልክ አዲስ እንደተወለድኩ ነበር ስሜቴ። ይመስለኛል ሁላችንም…
