Skip to content Skip to footer

“አልኮል እና ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪነቴ ያስተሳሰረው … አካባቢዬ ያመጣው ተፅዕኖ እንደሆነ አውቃለሁ”

ሌዝቢያን እንደሆንኩ ያወኩት ገና በልጅነቴ ነው:: ቋንቋውና ምን እንደሆነ ባይገባኝም፤ ስሜቱን ግን አውቄዋለሁ:: በአካባቢዬ ሴቶች ተፋቅረው በነፃነት ሲኖሩ ስላላየሁ ስሜቴ የኔ ብቻ እና…

ኩዊርነቴ

የፆታ ተማርኮዬን ገና ሙሉ በሙሉ ለመፈተሽ(ለማወቅ) እድሉን ያላገኘሁኝ ባይሴክሹዋል ነኝ::  ላስረዳችሁ በተደጋጋሚ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ የምገባ ተስፋ ቢስ አፍቃሪ ነኝ:: እስከማስታውሰው…

ዋሂራ ላቤሌ – የጥንካሬነት መገለጫ

ዋሂራ ላቤሌ በአሜሪካ የምትኖር የምስራቅ አፍሪካ አብዮተኛ ናት:: በማህበረሰብ ትራንስ ጠልነት ምክንያት ከሃገሯ የተሰደደች ሲሆን በእንቅስቃሴዎቿ ላይ እና ትራንስ ማንነት ዙሪያ ላቀረብንላት ጥያቄዎች ጊዜ ወስዳ መልሳልናለች::  እስቲ ራስሽን አስተዋውቂ የሶማሌ ተወላጅ ትራንስ ፌም ኩዊር ነኝ:: የተወለድኩት በሶማሊያ ነው:: አሁን ያለሁት ካሊፎርንያ ሲሆን በጥቁር ኩርዊ ስደተኞች ዙሪያ ፕሮጀክቶች ላይ እሰራለሁ እንዲሁም የብላክ ትራንስ ማይግራንትስ ዩናይትድ (BTMU)…

“ከሴቶች ጋር ወሲብ የሚፈጽሙ ሴቶችም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ወቅት ለሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች ሊጋለጡ ይችላሉ”

"ይህ ጥያቄ ከሆነ ዓመታት በፊት የነበረኝን አንድ ልምድ አስታወሰኝ”ትላለች ህሊና ከጾታዊ አጋሮች ጋር ስለ ደህንነቱ የተጠበቀ ወሲብ ስትጠየቅ፡፡ "በመጀመሪያ ሳንመረመር ነበር አብረን የተኛነው፣…

የፍቅር አርበኛ: የሌዝቢያን ፍቅረኛሞች ህይወት በአዲስ አበባ

የሁለት ሌዝቢያኖች ፍቅር በእሳት ውስጥ እንኳን ጠንክሮ ሊቆም እንደሚችል ተማርን "ለእራታችን የያዝኩትን ቦታ ሰርዥዋለሁ" አለችኝ ፍቅረኛዬ ለፍቅረኛሞች ቀን በምወደው ሬስቶራንት ልትጋብዘኝ የነበረው እቅዷ…