ልጆች እያለን ራስን ለማወቅ ያለው ጉጉት ትልቅ ቢሆንም ምንጭ ግን አይኖርም። በአካባቢያችን “ያ ነገር” እየተባለም አይወራም፣ ሚዲያው ትኩረት ሰጥቶት አይወራም። የብቸኝነት ስሜቱ ከባድ…
በአንድ ጊዜ ራሴን አልተቀበልኩም። ኢየሱስ በእኔ ላይ እንደተቆጣ እና ሊቀጣኝ እንደተዘጋጀ በማመን ለረጅም ጊዜ የኃጢአተኛነት ስሜት ይሰማኝ ነበር። ለረጅም ጊዜ አለቀስ ነበር፤ እግዚአብሔርም…
መልካም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን! Happy International Women’s Day!
ኩዊር ማህበረሰባችንን እና በፊት የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ አዘንኩ። ከጥላቻ ዘመቻው በኋላ ብዙ ራሳቸውን መሆን የማይፈሩ፣ አካባቢያችን ላይ የምናያቸው ኩዊር ሰዎች ራሳቸውን ማግለል መርጠዋል፣…
በአንዱ ቀን ማለዳ ከእንቅልፏ ስትነቃ መጀመርያ እኔን ማግኘት እና ማቀፍ ፈልጋለች። እኔም በሀሳብ ረመጥ ተነክሬ ከናፍቆት ዋርካ ስር በመቀመጥ በተስፋ …
ህይወት እንደምታስቢው አይደለም። ይሄንን የምለው ነገሮች ሳታስቢያቸው ከተለያዩ ቦታዎች ስለሚከሰቱ ነው። ዱብዳ ወይ ምች በይው! ምንም ማቀድ አትችይም በቃ! አሁን አንድ ነገር አስበሽ…
አንድም ጊዜ ለወንድ ልጅ አምርሬ ተስቤ አላውቅም። የውበት አድናቂ ስለሆንኩ ብቻ ቆንጆ ወንድ ደስ ይለኛል። በአንዳች ሱስ የተለከፍኩ ይመስል “ወደዚህ ህይወት መች ገባሽ?…
ማንነትሽን መሰረት ያደረገ አስቂኝ ገጠመኝ አለሽ? "ከትንሽ ጊዜ በፊት ኩዊር መሆኔን የነገርኳት ጓደኛዬን አገኘኋት። እሷ አሁንም የኔን ኩዊርነት ለመቀበል ገና እየሞካከረች ነው፣ ነገር…
የአውሮፕያኑ 2024 ለኤልጂቢቲኪው+ ሲኒማ በፍቅር፣ ማንነትን እና ጽናትን በሚያከብሩ ታሪኮች የታጀበ አመት ነበር። ከአስደሳች ድራማዎች እስከ አስቂኝ ኮሜዲዎች፣ ሁሉም የሚደሰትበትን ነገሮች የያዙ ፊልሞች…
መጪውን የንስንስ 14ተኛ እትምን የምናበስረው በላቀ ጉጉት ነው፤ በተጨማሪም ለማህበረሰባችን የድርጊት ጥሪም ነው። ማንነታችንን በመቅረጽ ረገድ የቋንቋን ወሳኝ አስተዎፅኦ እንድንመረምርም ጥሪ ይሆናል። ኢትዮጵያ…
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ፣ ከኩዊር ሰዎች ጋር አሪፍ የሆነ ጊዜ አሳለፍኩ። ይህንን እድል በማግኘቴ አምላኬን ሳመሰግን ከመዋሌም በላይ በጣም በትልቅ ደስታ ተውጬ ነበር። እዛ…
የLGBTQ+ ሰዎች በሃይማኖታዊ ማህበረሰቦች ውስጥ መቀበል ለማግኘት በውጣ ውረድ የተሞላ ጉዞ ነው፣ ነገር ግን የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ተስፋ ሰጥተውኛል። እ.ኤ.አ 2025 ለLGBTQ+ ክርስቲያኖች…
በኤድዊን ቺሎባ ግድያ ወንጀል በጃክቶን ኦድሂምቦ ላይ መከሰሱ ለኛ ማህበረሰብ እፎይታ እና ሀዘንን ያመጣል። ለዚህ ፍርድ አመስጋኞች ነን፣ ነገር ግን እንደ ኤድዊን ብሩህ…
ትራንስጀንደር የመታሰቢያ ቀን በፀረ-ትራንስ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለማስታወስ ወሳኝ ቀን ነው። ትራንስ ሰዎች በየቀኑ የሚያጋጥሟቸውን ትግሎች የምናይበት ቀንም ነው። እንደ አንድ ሌዝቢያን…
ሰው ነንና መታመም አይቀርም። እኔም ከሰሞኑ ትንሽ ጉንፋን ቢጤ ታምሜ ቤቴ ተኝቼ ነበር። ያው ከቤት እናቴ ስትደውል ድምፄ በደንብ ወፍሯል እና እንደታመምኩ ያስታውቃል።…