የኩራት ወር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ደጋግመን የምንሰማው ነገር ኩራት እንደኛ ላሉ በጭቆና እና መገለል ውስጥ ለሚኖሩ የLGBTQ+ ማህበረሰብ ትርጉም የለውም" የሚል አስተሳሰብ ነው። …
የኩራት ወር ሁል ጊዜ አሁን በአውሮፓ ስለምትኖር ጓደኛዬ እንዳስብ ያደርገኛል። አዲስ አበባ እያለች በጣም ደፋር ነበረች። የሴት ጓደኛ ነበራት፣ እና በግልጽ ፍቅረኛሞች መሆን…
የኩራት ወር ግራ የሚያጋባኝ ጊዜ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የምትኖር ሌዝቢያን እንደመሆኔ መጠን እዚህ ምንም የተለየ ነገር አይፈጠርም። ሕይወት እንደ ሌላ ጊዜ ነው።…
በኢትዮጵያ ተመሳሳይ ፆታ ጠልነት በጣም እየጨመረ ቢሄድም ኩራታችን በድፍረት እራሳችንን ሆኖ መኖር ነው፣ ምንም እንኳን በድብቅ መኖር ቢኖርብንም። በማስተዋል ህይወታችንን መኖር መቻል የኩራታችን…
ንስንስ ላይ ከአዕምሮ ጤና አማካሪ ጋር ባደረግነው ቃለ መጠይቅ ላይ እየቀጠለ ካለው መገለልና ጥላቻ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ዙሪያ በጣም አስፈላጊ…