እንኳን ወደ 17ተኛ እትም እንኳን በደህና መጡ። የዚህ እትም ጭብጥ “ቤት እና ቤትኝነት” ነው፣ ፡ ቤት ምንድን ነው፧ ደህንነት የሚሰማን የት ነው፧ የቤተኝነት…
ቤት ምንድን ነው? የሚገባን ቦታስ የት ነው? በማይቀበለን አለምና አገር ውስጥ የቤት ስሜት እንዴት እንፈጥራለን? እነዚህ በንስንስ ቀጣዩ ህትመት ውስጥ የምንመረምራቸው ጥያቄዎች ናቸው።…
በአዲስ አበባ ለሌዝቢያኖች ሕይወት በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን በጣም ዕድለኛ ነኝ። ፍቅረኛ አለችኝ። ደስ እንዲለኝና ደህንነት እንዲሰማኝ ያደርገኛል። ቅዳሜና እሁድ ላይ…
መልካም አዲስ አመት! ይህ አዲስ ዓመት የደስታ፣ የነፃነትን እና ለእራስዎ ማንነቷን የመሆን ድፍረትን የሚያመጣልዎት እንዲሆንልዎት እንመኝሎታለን። ኩዊር ኢትዮጵያ በፍቅር፣ በመረጧቸው ቤተሰቧ እና በብሩህ…
አሁን በአፍሪካ ስለ LBQ መብቶች ምን እንደሚሰማ ማወቅ ከባድ ነው። በዚህ የተስፋ ብልጭታ እና በከፍተኛ ብስጭት መካከል ልቤ ያለማቋረጥ ይጨነቃል። ኬንያን ብቻ እንመልከት።…
እንኳን ወደ16ኛው የንስንስ እትም በሰላም መጣችሁ! በዚህ እትም በማህበረሰባችን ውስጥ የሚገኙ በኢንተርኔት እና በአካል ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ለመብታችን የሚታገሉ አክቲቪስቶችን ይዘን ቀርበናል፡፡…