የቴሌግራም ቻናላችንን በመክፈታችን በጣም ደስ ብሎናል! ኩዊር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያም ሆነ በዲያስፖራ ለኢትዮጵያውያን LBQ ማህበረሰብ የተለያዩ ይዘቶችን ስታዘጋጅ ቆይታለች:: ብሎጎች፣ ፖድካስት፣ መፅሄትና የተለያዩ ይዘቶችን…
ዛሬ አፍሪካ ውስጥ ላለን ኩዊር ሰዎች በጣም የሚያሳዝን ቀን ነው፤ ይበልጥ ደግሞ ምስራቅ አፍሪካ ላለን:: በኩዊር ጉዳዮች ላይ የሚሰራው <<ሴክሽዋል ማይኖሪቲ ዩጋንዳ>> (SMUG)…
በተለቀቀው መጠይቅ መሰረት 38 ፕርሰንት የሚሆነው የሰብ ሰሃራን አፍሪካ ወጣት መንግስት ለ LGBTQ+ ይበልጥ ድጋፍ እንዲሰጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል:: ለአፍሪካ ወጣት መጠይቁ በኢንተርናሽናል የሪሰርች…
ዓለም አቀፍ ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ ያሉ ሰዎች ቀንን ስናከብር፣ በአሜሪካ ውስጥ ለተወሰኑ ዓመታት የኖረችውን ሔለንን -ከሁለትዮሽ ስርዓተ ፆታ ውጪ የሆነችን ኢትዮጵያዊት ደግመን…
የLGBTQ+ ማኅበረሰብ ታሪኮች አንደሚያካፍሉ ኩዊር ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ያለንበት ቦታ ብቸኝነት ይሰማናል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው የኩዊር ሰዎች የፍርሃት ሁኔታ እና ደህንነታችን አደጋ ላይ…
ማሳሰቢያ፡ ቀጣይ ፅሁፍ መደፈርን ያትታል ሌላ ትርጉም የለሽ ሞት ። ሌላ በአጭር የተቀጨ ሕይወት። ሺላ አዲያምቦ ሉሙምባ የ25 ዓመት ወጣት ነበሩ። ሺላ ከሁለትዮሹ…
በየአመቱ የካቲት 29 የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ይከበራል። ቀኑ የሴቶችን ስኬት እንዲሁም የሴቶች እኩልነትን ለማምጣት የሚቀሩትን ስራዎች በማንሳት ሲከበር ይውላል። በኢትዮጵያ የተለያዩ…
የኢትዮኩዊር ፖድካስት የመጀመሪያውን ክፍለ ጊዜ ስናጠናቅቅ፣ የተሳተፉትን ሁሉ ማመስገን እንፈልጋለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪያን ጠልነት ጋር ተያይዞ እንዳለ ሆኖ ማንነትን በመግለጥ…
ሦስተኛው የንስንስ እትማችን ለንባብ በቅርቡ እንደምትበቃ ስንነግራችሁ በደስታ ነው። በራስን ማሳወቅ (መግለጥ) ጉዳይ ላይ ስንመራመር ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለሌሎች ራሳቸውን የሚያሳውቁባቸው (የሚገልጡባቸው) በርካታ…
ስለፍናፍንት ግንዛቤ መፍጠሪያ ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 16 ቀን በዓለም ዙሪያ የሚከበረው ፍናፍንት የሆኑ ሰዎች የገጠሟቸውን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ለማጉላት ነው። ፍናፍንት ማለት ምን…
መልካም አዲስ ዓመት! እንኳን በኢትዮጵያና በዳያስፖራ የሚገኙ LBTQ ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ላይ በማተኮር በየሶስት ወሩ ወደምትወጣው ንስንስ መፅሄት ሁለተኛ ዕትም በሰላም መጡ። በዚህ ዕትም…
ከአንካራ እስከ ዛግረብ ድረስ በብዛት በጎዳና ላይ ፈሰስን። የሁላችንም ጎዳና ላይ ራሳችንን የማግኘትና መግለጡ ሁኔታ ይለያያል። አንዳንዶቻችን ትልቅ ቀስተ ዳመና ባንዲራ እያውለበለብን፣ አንዳንዶቻችን…
ለብዙ ኩዊር ኢትዮጵያውያን የኩዊር ፊልሞች ራስን መቀበል እና ብቻዬን አይደለሁም የሚለውን ለመገንዘብ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርገዋል:: ምንም መረጃ በሌለበት ሃገር የምዕራባውያን ፊልም ፃታዊ ተማርኮና…
እምነት እና ፃተዊ ተማርኮ ኩዊር ለሆንን ብዙዎቻችን በደንብ የተሳሰሩ ነገሮች ናቸው:: አብዛኛውን ጊዜ እምነት ኩዊር ለሆንን ራሳችንን መቀበል እንዳንችል ትልቅ እንቅፋት ይሆናል:: ለዚህም…
ውድ LBTQ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደ ኩዊር ኢትዮጵያ መጣችሁ! ኩዊር ኢትዮጵያን ከአንድ አመት እና ጥቂት ወራት በፊት የጀመርነው LBTQ የሆኑ ሴቶች ጋር ለመተዋወቅ፣ ለመወያየት…

