Skip to content Skip to footer

መልካም የእናት ቀን

የእናቶችን ቀን ስናከብር የመንታ እናት የሆነች ኢትዮጵያዊ ሌዝቢያን ለንስንስ የፃፈውችውን ጽሑፍ እናስታውሳለን። ራሷን በመቀበል ሂደት ዙሪያ በፃፈችው ፁሁፍ ላይ ሰዎችን መቀበል የሚችሉና ከሆሞፎቢያ…

የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ታሪኮች ወደመሃል ማምጣት

የትራንስ ስርዓተ ፃታን ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማስታወሻ ሳምንት እንደመገባደዱ የትራንስ፣ ነን ባይነሪ እና በየትኛውም ስርዓተ ፃታ ማንነት የማይገለፁ ሰዎችን ወደመሃል ማምጣት እና የውይይቶች…

የ”አሴክሽዋሊቲ” ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት: “‘አሴክሽዋል’ መሆን ትክክለኛ ማንነት ነው፤ መደገፍ እንጂ ማቃለል የለብንም”

ኢትዮጵያ ውስጥ "አሴክሽዋሊቲ" ብዙም የማይነሳ ርዕስ ነው:: ሲነሳ ደግሞ ቦታ ባለመስጠት እና በመፍረድ ስሜት ነው። በየአመቱ ጥቅምት 10 እስከ 16 ተከብሮ የሚውለው የአሴክሽዋሊቲ…