Skip to content Skip to footer

IDAHOBIT: ጥላቻንና አድልዎን በጋራ እንቃወማለን

እናያችኋለን፣ እንሰማችኋለን፣ እናም እኛም ከእናንተ ኢትዮጵያዊ ኩዊር ወገኖቻችን እና ቤተሰባችን ጋር ቆመናል። የፈለግነውን ሰው በመውደዳችን እና እራሳችንን በመሆናችን የሚገጥመንን ከባድ አደጋ እናውቃለን። ኩዊር…

የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት 2016

እንቅስቃሴ ያስፈልጋል!  እንደኩዊር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ጤንነታችንን መንከባከብ አስፈላጊ ነው ብለን እናምናለን። ለዚህም በ2016  “እንቅስቃሴ፡ ለአእምሮ ጤናችን መንቀሳቀስ” በሚለው የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት…

የኦንላይን ዴቲንግ መዘዞች

በተለያዩ ሃገራት ይበልጥ ደግሞ እንደእኛ ከመንግስት ጥበቃ የሌለባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ቀላል አይደለም።  ለመተዋወቅ እና የሌሎችን ማንነትን በደንብ ለማጣራት ጊዜን መውሰድ፣ የግል መረጃን በቀላሉ አለመስጠትን ሁሌም ማስታወስ ያስፈልጋል:: ፎቶ እና የግል መረጃን በግልፅ መለዋወጥ በሚያስቸግርባቸው ሃገራት ላይ የኦንላይን ዴቲንግ ጥቃቶች ቁጥር ከቀን ወደቀን የከፋ ነው። ተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ ነኝ ብሎ የኩዊር ማህበረሰብን መከታተል እና…