Every year on May 17, we stand together to honor the strength, resilience, and beauty of us. In a world that too often…
በየአመቱ ግንቦት ፰ ኃይላችንን፣ ጽናታችንን እና ውበታችንን ለማክበር በአንድነት የምንቆምበት ቀን ነው። ብዙ ጊዜ ዝም ሊያሰኘን፣ ሊያሳፍረን ወይም እንደሌለን ለማድረግ በሚሞክር ዓለም ውስጥ፣…
የእህቴ ልጅ ሌዝቢያን እንደሆነች ስትነግረኝ፣ ስላመነችኝ ደስታ ተሰማኝ። እኔ ሌዝቢያን ነኝ ቤተሰቦቼም ያውቃሉ፣ ይህም ማንነቷን እንድትነግረኝ ደህንነት እንዲሰማት አድርጓታል። አባቷ ብዙውን ጊዜ ስለ…
When my niece told me she was a lesbian, I was happy she trusted me. I’m a lesbian and I am out to…
እንኳን ወደ15ተኛው የንስንስ እትም መጣችሁ፤ አዲሱን እትማችንን ወደእናንተ ስናደርስ በታላቅ ደስታ ነው። ይሄ እትም “የፍቅር መልዕክቶች” የተሰኘ ሲሆን የተለያዩ እንደወረደ የምንለውን፣ የማይበገር እና…
Welcome to the 15th issue of Nisnis—we’re thrilled to present our latest release! This issue’s theme is “Love Notes,” a collection of letters…
በአንዱ ቀን ማለዳ ከእንቅልፏ ስትነቃ መጀመርያ እኔን ማግኘት እና ማቀፍ ፈልጋለች። እኔም በሀሳብ ረመጥ ተነክሬ ከናፍቆት ዋርካ ስር በመቀመጥ በተስፋ …
በኢትዮጵያ ውስጥ በቋንቋ እና ማንነት ላይ ያተኮረ 14ተኛ እትም መጽሔታችን መለቀቁን ስናበስር ደስታ ይሰማናል። በዚህ እትም ውስጥ ከማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ የግል ታሪኮችን…
We’re excited to announce the release of our latest magazine issue focused on language and identity within the queer community in Ethiopia. In…
የLGBTQ+ ሰዎች በሃይማኖታዊ ማህበረሰቦች ውስጥ መቀበል ለማግኘት በውጣ ውረድ የተሞላ ጉዞ ነው፣ ነገር ግን የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ተስፋ ሰጥተውኛል። እ.ኤ.አ 2025 ለLGBTQ+ ክርስቲያኖች…
The acceptance of LGBTQ+ people in religious communities is a journey filled with ups and downs, but recent events give us hope. The…
በኤድዊን ቺሎባ ግድያ ወንጀል በጃክቶን ኦድሂምቦ ላይ መከሰሱ ለኛ ማህበረሰብ እፎይታ እና ሀዘንን ያመጣል። ለዚህ ፍርድ አመስጋኞች ነን፣ ነገር ግን እንደ ኤድዊን ብሩህ…
The conviction of Jacktone Odhiambo for the murder of Edwin Chiloba brings a mix of relief and sorrow to the African queer community.…
ትራንስጀንደር የመታሰቢያ ቀን በፀረ-ትራንስ ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎችን ለማስታወስ ወሳኝ ቀን ነው። ትራንስ ሰዎች በየቀኑ የሚያጋጥሟቸውን ትግሎች የምናይበት ቀንም ነው። እንደ አንድ ሌዝቢያን…
Transgender Day of Remembrance is an important day for us to remember people who lost their lives because of anti-trans violence. It is…