Skip to content Skip to footer

ንስንስ: 14ተኛ እትም በቅርቡ ይለቀቃል

መጪውን የንስንስ 14ተኛ እትምን የምናበስረው በላቀ ጉጉት ነው፤ በተጨማሪም ለማህበረሰባችን የድርጊት ጥሪም ነው። ማንነታችንን በመቅረጽ ረገድ የቋንቋን ወሳኝ አስተዎፅኦ እንድንመረምርም ጥሪ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ኩዊር ግለሰቦች ማንነታችንን የሚያከብሩ ቃላትን እንዴት መፍጠር እንችላለን?

መጪው እትም ጊዜ ወስደን ለማሰላሰል እና ኩዊርነታችንን የሚገልፅ እና የሚያከብር ቋንቋ ለማዳበር እንደምንተባበር ተስፋ እናደርጋለን።

Leave a Reply

Discover more from queerethiopia

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading