በአንድ ጊዜ ራሴን አልተቀበልኩም። ኢየሱስ በእኔ ላይ እንደተቆጣ እና ሊቀጣኝ እንደተዘጋጀ በማመን ለረጅም ጊዜ የኃጢአተኛነት ስሜት ይሰማኝ ነበር። ለረጅም ጊዜ አለቀስ ነበር፤ እግዚአብሔርም “ኖርማል” እንዲያደርገኝ ተደፍቼ አጥብቄ እለምነው ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ እግዚአብሔር ወደ የተቀራኒ ፆታ አፍቃሪ ሰው እንዲለውጠኝ ተንበርክኬ በጣም እያለቀስኩኝ ፀለይኩኝ። ከዛም ለራሴ ይህ ስሜቴ ከዚህ በኋላ ካልተቀየረ ይህ የጌታን በረከት አገኘሁ ማለት…
I didn’t learn to accept myself overnight. For a long time, I felt like a sinner, convinced that Jesus was angry with me…
አንድም ጊዜ ለወንድ ልጅ አምርሬ ተስቤ አላውቅም። የውበት አድናቂ ስለሆንኩ ብቻ ቆንጆ ወንድ ደስ ይለኛል። በአንዳች ሱስ የተለከፍኩ ይመስል “ወደዚህ ህይወት መች ገባሽ?…
I have never been attracted to a man. I am simply a fan and an admirer of beauty, so I appreciate a handsome…
ማንነትሽን መሰረት ያደረገ አስቂኝ ገጠመኝ አለሽ? "ከትንሽ ጊዜ በፊት ኩዊር መሆኔን የነገርኳት ጓደኛዬን አገኘኋት። እሷ አሁንም የኔን ኩዊርነት ለመቀበል ገና እየሞካከረች ነው፣ ነገር…
What’s the funniest awkward conversation you’ve had about your identity? "So, I was catching up with my friend who I came out to…
መጪውን የንስንስ 14ተኛ እትምን የምናበስረው በላቀ ጉጉት ነው፤ በተጨማሪም ለማህበረሰባችን የድርጊት ጥሪም ነው። ማንነታችንን በመቅረጽ ረገድ የቋንቋን ወሳኝ አስተዎፅኦ እንድንመረምርም ጥሪ ይሆናል። ኢትዮጵያ…
We are excited to announce the upcoming 14th issue of Nisnis! This issue will be a heartfelt call to action for our community.…
ኩዊር መሆኔ በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ብዙ ሚና አይጫወትም። በእውነቱ ኩዊርነቴ የማንነቴ አንድ በጣም ትንሽ ነው። የእኔ ወሲባዊ ምርጫ ወይም ዝንባሌ የህይወቴ አንድ…
እኔ በክልል ከተማ ነው ተወልጄ ያደግኩት። የክልል ከተማ ያለው ማህበረሰብ ከዋና ከተማ ማህበረሰብ ነዋሪ በተወሰነ መልኩ ወግ አጥባቂ ነው። ቀላል ለሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር…