እንኳን በአእምሮ ጤና ላይ ወደሚያተኩረው የንስንስ ዘጠነኛ እትም በደህና መጣችሁ:: ማህበረሰባችን ላይ ያተኮረ ኃይለኛ የጥላቻ ማዕበል በቅርቡ አናውጦ ነበር። አንድ ፀሃፊያችን እንደተናገሩት፣ “እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ፃታ አፍቃሪ ጠልነት አጋጥሞን አያውቅም”። በጣም ግላዊ ሆኖ ተሰምቶናል፣ እና ብዙዎቻችን የተለያየ ሃፍረት ስሜቶች፣ ድብርት፣ መገለል፣ ቁጣ፣ ጭንቀት እና መተማመን ማጣትን ጨምሮ ብዙ የአእምሮ ጤና ችግሮች ገጥሞናል። ጽናታችንን ብንቀጥልም ስለነበረው…
Welcome to the ninth issue of Nisnis, which focuses on mental health. An intense wave of homophobia recently rocked our community. As one…