Skip to content Skip to footer

ግንቦት 9: “የማህበረሰቡ አካል ናችሁ”

በየአመቱ ግንቦት ፰ ኃይላችንን፣ ጽናታችንን እና ውበታችንን ለማክበር በአንድነት የምንቆምበት ቀን ነው። ብዙ ጊዜ ዝም ሊያሰኘን፣ ሊያሳፍረን ወይም እንደሌለን ለማድረግ በሚሞክር ዓለም ውስጥ፣ ያለይቅርታ መኖራችንን፣ መውደድን እና ማደግ እንቀጥላለን። በእያንዳንዳችሁ ምን ያህል ኩራት እንዳለኝ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ፤ መኖር በመቀጠላችሁ፣ በመቃወማችሁ፣ በማለማችሁ ፣ እና አለም ለእኛ ባይቆምም እርስ በእርስ ለምናሳየው ህብረትና መረዳዳት ። ማንነትሽን ለሌሎች ያሳወቅሽ…

Read more