አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ከኢትዮጵያ መትረፍ

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ከኢትዮጵያ መትረፍ

Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Surviving Ethiopia

አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ደፋር ነፍሳት

ከስር ያቀረብንላችሁ  <<አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ>> ከኩዊር ማህበረሰብ በፍቃድ ከሚላኩልን የግል መልእክቶች፣ የግል ማስታወሻዎች እንዲሁም ግለ ታሪኮች ላይ እየቀነጫጨብን ወደእናንተ የምናደርስ ይሆናል። እነዚህ የፅሁፍ ቅንጭብጫቢዎች ልክ ህይወታችን አስልተን እንደማንኖራት ሁሉ የቆምንበትን የህይወታችንን ትክክለኛ ገፅ  የሚያመላክቱ  አንዳንዴ መግቢያ፣ ሌላ ግዜ ተሟልተው ያልተፃፉ እንዲሁም የተዘበራረቁ ፅሁፎች ናቸው።  ይሄን ፅሁፍ ከምታነቡ ማንኛችሁም የኩዊር ቤተሰቦች የእናንተንም ማስታወሻ እንደምንቀበል… Continue reading አጫጭር ታሪኮች ከግል ማስታወሻ ላይ: ደፋር ነፍሳት

Excerpts from a Diary: Brave souls

This is our "Excerpts from a Dairy" series. We publish excerpts of thoughts and reflections from emails, dairies and journals of people from the queer community. These excerpts could be complete entries or uncompleted and unstructured excerpts that show our personal thoughts and reflections about our lived experience.  We welcome submissions and they can be… Continue reading Excerpts from a Diary: Brave souls

Wahira: Strength personified

Wahira LaBelle is a revolutionary East African sister currently living in the United States. She left home due to transphobia and she was kind enough to answer our questions in regards to her activism, her journey and what advice she would give young trans people from the African continent. Could you tell us a little… Continue reading Wahira: Strength personified

ዋሂራ ላቤሌ – የጥንካሬነት መገለጫ

ዋሂራ ላቤሌ በአሜሪካ የምትኖር የምስራቅ አፍሪካ አብዮተኛ ናት:: በማህበረሰብ ትራንስ ጠልነት ምክንያት ከሃገሯ የተሰደደች ሲሆን በእንቅስቃሴዎቿ ላይ እና ትራንስ ማንነት ዙሪያ ላቀረብንላት ጥያቄዎች ጊዜ ወስዳ መልሳልናለች::  እስቲ ራስሽን አስተዋውቂ የሶማሌ ተወላጅ ትራንስ ፌም ኩዊር ነኝ:: የተወለድኩት በሶማሊያ ነው:: አሁን ያለሁት ካሊፎርንያ ሲሆን በጥቁር ኩርዊ ስደተኞች ዙሪያ ፕሮጀክቶች ላይ እሰራለሁ እንዲሁም የብላክ ትራንስ ማይግራንትስ ዩናይትድ (BTMU)… Continue reading ዋሂራ ላቤሌ – የጥንካሬነት መገለጫ