የእናቴ ታሪክ የፅናት እና የመስዋዕትነት ነው። ገና በ13 ዓመቷ፣ ያደገችበት ህብረተሰብ እንድታገባ ስለተጫናት ትምህርትዋን መሰናበት ነበረባት። ምክንያቱም በእነዚያ ጊዜያት አያቴ የሴት ዋጋ ሚስት እና እናት በመሆን ላይ ያተኮረ እንደሆነ ያምን ነበር። ምርጫዋ አልነበረም፣ ግን የአባቷን ፍላጎት ለመታዘዝ እንደተገደደች ተሰማት። እሷ የምታውቀው ታዛዥነት ብቻ ነበር። ነገር ግን እናቴ ቆራጥ ነች። እኛን ልጆቿን ነባራዊ ሁኔታን በሚፈታተን መልኩ…
My mom's story is one of resilience and sacrifice. At the tender age of 13, she had to bid farewell to her school…
የቫለንታይን ቀን ደርሶል፣ ይሄም የተደባለቀ ስሜት እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ከፍቅረኛዬ ጋር ፡ አበባ፣ ቸኮሌት እና ለእኔ እና ለእሷ ትርጉም ያላችውን ነገሮች እየሰጠኋት ለማክበር በጣም…
Valentine’s Day is almost here, and my feelings are all over the place. I can’t wait to celebrate with my partner—giving her flowers,…
በአዲስ አበባ ለሌዝቢያኖች ሕይወት በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን በጣም ዕድለኛ ነኝ። ፍቅረኛ አለችኝ። ደስ እንዲለኝና ደህንነት እንዲሰማኝ ያደርገኛል። ቅዳሜና እሁድ ላይ…
In Addis Ababa, life can be very hard for lesbians. But I am very lucky. I have my girlfriend. She makes me feel…
ኩዊር ማህበረሰባችንን እና በፊት የነበረውን ጊዜ እያሰብኩ አዘንኩ። ከጥላቻ ዘመቻው በኋላ ብዙ ራሳቸውን መሆን የማይፈሩ፣ አካባቢያችን ላይ የምናያቸው ኩዊር ሰዎች ራሳቸውን ማግለል መርጠዋል፣…
I’ve been feeling sadder while reflecting on the queer community and my experience in Ethiopia. After going through that hate campaign, I’ve noticed…